Tsinat Wondwossen

Tsinat Wondwossen

Tsinat Wondwossen is a young writer passionate about exploring the purpose of life. She enjoys insightful conversations and reflecting on current issues.

Friday, 16 June 2023 13:16

ተመዘኚ!

በየእለት ኑሮአችን ትኩረታችንን የሚወስዱ ብዙ ጉዳዮችን እናስተናግዳለን። አመለካከታችንን የሚቀርጹ ፣ እና በመንፈሳዊ ሕይወታችን ላይ ተጽዕኖ የሚያደርጉ ሁነቶችም አሉ። በዚህ ሁሉ ውስጥ ስንኖር የአመለካከታችንን እና የሕይወታችንን ጥራት የምንመለከትበት እና የምንመዝንበት መለኪያ ያስፈልገን ይሆን?

Monday, 03 January 2022 10:04

ቀን 11:- የፍቅር አምላክ

የኢየሱስን ወደ ምድር መምጣት በማስብበት ጊዜ የፍቅሩን ልክ ያሳየኛል። ሊደረስበት በማይቻል ከፍታ ያለው አምላክ ፍጥረቱን ሊታደግ የወረደበት ምክንያት ፍቅር ነው! ዛሬ ባለሽበት ሁኔታ ውስጥ ይህን ጥልቅ ፍቅር እንድታስቢ አበረታታሻለሁ። 

Friday, 24 September 2021 17:07

ከምንጩ እንጠጋ

በእርሱ ውስጥ ጥልቅ እርካታን እንድናገኝ እግዚአብሔር ያዘዘን ብቻ ሳይሆን የዚህ የማይናወጥ እርካታ ምንጭንም ይሰጣል። ግን ብዙ ጊዜ፣   እኛን ሊያረኩ እንደሚችሉ ተስፋ በማድረግ ብዙ ዋጋቸው ባነሱ ነገሮች ቀልባችን ይሳበል። 

Saturday, 15 May 2021 12:26

ለመድረስ እንቁም

ወደ ፊት መቸኮል፣ ለነገ መሮጥ በአለም ሁሉ ዙሪያ ባህል ሆኗል፡፡ ለአፍታ ቆም ብሎ ማሰላሰል ለብዙዎችችን ሞኝነት ይመስላል። ዓለም በዚህ አኗኗር ስትሰጥም እንደ ክርስቲያን ምን ማድረግ አለብን?

white-200.png

Serving Ethiopian women by encouraging and exemplifying vulnerable, thought-provoking conversations around the Gospel of Jesus Christ, the mission of the
Church, and the life of a Christian.

Address
:
Golagul Tower
Addis Ababa, Ethiopia

Emailinfo@selahethiopia.org
selahforethiopia@gmail.com

Follow Us

Subscribe to emails from Selah

We have officially launched our website and all our social media platforms. Please join us, follow, and share. Subscribe to our newsletter bringing you regular updates, resources, and everything in between!

Copyright © 2025 Selah Ministries.
Address: Addis Ababa, Ethiopia 
Emailinfo@selahethiopia.org