Statement of Faith | የእምነታችን አቋም መግለጫ

We believe in one God, Creator and Lord of the universe, eternally existing in three persons: Father, Son and Holy Spirit. (Genesis 1:1; Deuteronomy 6:4; Matthew 28:19; Mark 12:29; John 10:30; Acts 5:3–4; 2 Corinthians 13:14; Hebrews 1:1–3)

እኛ በአንድያው እግዚአብሄር፥ የአጽናፈ ሰማዩ ጌታና ፈጣሪ፥ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም በስላሴዎች (አብ ፥ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ) የሚኖረውን አምላክ እናምናለን።

We believe that the Bible, both Old and New Testaments, is God's authoritative, inspired Word, without error in all its teachings, including creation, history, its own origins and salvation. It is the supreme and final authority in all matters of belief and conduct. (Matthew 5:18; John 17:17; 2 Timothy 3:16–17; 2 Peter 1:19–21; Revelation 22:18–19)

መጽሐፍ ቅዱስ (ብሉይ እንዲሁም አዲስ ኪዳን) የእግዚአብሔር ኃያል ቃል እንደሆነ እና በእርሱ ተነሳሽነት የተሰጠ ፍፁም ቃል፤ በይዘትም ለቃሉ አመጣጥ ፥ ታሪክ ፥ ሀይል እንዲሁም አዳኝነት ስህተት የሌለው እንደሆነ እናምናለን።

We believe that Jesus Christ, God's Son was conceived by the Holy Spirit, born of the Virgin Mary, lived a sinless life, died a substitutionary, atoning death on the Cross, rose bodily from the dead, and ascended to heaven, where as truly God and truly man, He is the only mediator between God and man. (Isaiah 7:14, 9:6–7; Matthew 1:18–25; Mark 14:61–62; Luke 3:22; John 1:1–3, 14, 29, 5:18, 8:58, 10:30; 2 Corinthians 5:21; Philippians 2:5–11; Colossians 2:9; 1 Timothy 2:5; 1 John 5:20)

ኢየሱስ ክርስቶስ ፥ የእግዚአብሔር ልጅ ፥ በመንፈስ ቅዱስ ሃይል በድንግል ማርያም ተፀንሶ እና ተወልዶ፥ ኃጢአት የሌለበት ኑሮን ኖሮ፥ ተተክቶ የስርየትን ሞት በመስቀሉ ላይ እንደሞተ ፥ ከሞትም በህይወት እንደተነሳ እንዳረገም እናምናለን። ሙሉ ሰዉ ፥ ሙሉ አምላክም ሆኖ ለእኛ ብቸኛ አማላጅ ሆኖ በአብ ቀኝ እንደተቀመጠ እናምናለን።

We believe in the necessity of the work of the Holy Spirit for the individual's new birth and growth to maturity, and for the Church's constant renewal in truth, wisdom, faith, holiness, love, power, and mission. Every believer is called to live and walk in the power of the indwelling Holy Spirit so that he will bear fruit to the glory of God and not fulfill the lusts of the flesh. (John 14:16–17, 26, 15:26–27, 16:7–15; Acts 1:8; Romans 8:9, 14; 1 Corinthians 2:10–11, 6:19, 12:4–13; 2 Corinthians 3:18; Galatians 5:16–18, 22–23; Ephesians 4:30, 5:18–21)

ለግለሰቦች ዳግም ውልደት እና መንፈሳዊ ብስለት እንዲሁም ለቤተክርስቲያን የማያቋርጥ መታደስ ማለትም በእውነት ፥ በጥበብ ፥ በእምነት ፥ በቅድስና ፥ በፍቅር ፥ በኃይል እና ተልእኮ ሁሌም መታደስ መንፈስ ቅዱስ የሚጫወተውን አስፈላጊ ሚና እናምናለን ፥ እናውጃለን። አማኝ ሁሉ በውስጡ በሚኖረው በመንፈስ ቅዱስ ኃይል እንዲኖር እና እንዲመላለስ ተጠርቷል፤ ይህም አምላክን የሚያስከብር የመንፈስ ፍሬን እንዲያፈራ እና የስጋን ምኞት እንዲክድ የሆነ እንደሆነ እናምናለን።

We believe that all people are lost sinners and cannot see the Kingdom of God, except through the new birth, which takes place through repentance of sin and faith toward God. Justification is by grace through faith in Christ alone. (John 1:11–13, 3:16, 5:24, 10:28–30, 14:6; Romans 3:23–26, 6:23; Ephesians 2:8–10; Titus 3:5; Hebrews 7:24–25; 1 Peter 1:18–19; 1 John 5:11–13)
በኑዛዜ እና በንስሐ እንዲሁም እምነትን በእግዚአብሔር ላይ ከማድረግ ከሚመጣው ዳግም ልደት ካልተቀበሉ በስተቀር ሁሉም ሰዎች የጠፉ ሃጢአተኞች እንደሆኑ እና የእግዚአብሔርን መንግስት ለማየት እንደማይበቁ እናምናለን። መዳን በእየሱስ ክርስቶስ በኩል በተሰጠን ፀጋ ብቻ የሚገኝ እንደሆነ እናምናለን።

We believe that Jesus Christ is the Head of the Church, which is made up of all believers everywhere in the world. Locally, the church is a group of believers who are organized to do God's will. Its calling is to worship God and witness concerning its Head, Jesus Christ, preaching the Gospel among all nations, and demonstrating its commitment by compassionate service to the needs of human beings and promoting righteousness and justice. (Acts 2:41–47; 1 Corinthians 12:13; Ephesians 1:22–23; Colossians 1:18; Hebrews 10:25)

እየሱስ ክርስቶስ የቤተ ክርስቲያን ራስ እንደሆነ እናምናለን። ይህች ቤተ ክርስቲያን በዓለም ውስጥ ያሉ አማኞችን ሁሉ ወክላ የምትገኝ እንደሆነች እናምናለን። በቅርብ አካባቢያችን ያለው አካላዊ ቤተክርስትያን ማለት የተቀናጁ አማኞች ተደራጅተው የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለማስፈጸም የሚተጉበት ቦታ ለመሆን እንደተመረጠች እናምናለን። ይህም ቤተ ክርስቲያን ጥሪው እግዚአብሔርን ለማምለክ ፥ ራሱ ስለሆነው እየሱስ ክርስቶስ እንዲመሰክር ፥ ወንጌልን ለሁሉም ሰዎች እየሰበከ ለአምላክ ያለውን ቁርጠኝነት ሌሎችን በቀናነት በማገልገል እና ፍትህን እና ጽድቅን በተግባር በማበረታታት እንዲያሳይ እንደሆነ እናምናለን።

We believe that Jesus Christ will personally and visibly return in glory to raise the dead and bring salvation and judgment to completion. God will fully manifest His Kingdom when He establishes a new heaven and new earth, in which He will be glorified forever and exclude all evil, suffering, and death. (John 14:2–3; Romans 14:10–12; 1 Corinthians 15:51–54; 2 Corinthians 5:10; 1 Thessalonians 4:15–17; Revelation 20:11–15, 22:12–17)

እየሱስ ክርስቶስ በአካልና በሚታይ መልኩ በክብር እንደሚመለስ ፥ የሞተውን ሊያስነሳ እና ድነትንና ፍርድን ሊፈጽም እንደሚመጣ እናምናለን። በዚህም ጊዜ እግዚአብሔር አዲስ ምድርንና ሰማያትን ይመሠረታል ፥ ሙሉ መንግስቱንም ይገልጣል ፥ በዚህች መንግስት ውስጥ እግዚአብሔር በሙላት እስከ ዘለዓለም እንደሚከበር ፥ ስቃይ፡ ሞት እና ክፋት በዚህ መንግስት ውስጥ ቦታ እንደማይኖራቸው እናምናለን።
white-200.png

Serving Ethiopian women by encouraging and exemplifying vulnerable, thought-provoking conversations around the Gospel of Jesus Christ, the mission of the
Church, and the life of a Christian.

Address
:
Golagul Tower
Addis Ababa, Ethiopia

Emailinfo@selahethiopia.org
selahforethiopia@gmail.com

Follow Us

Subscribe to emails from Selah

We have officially launched our website and all our social media platforms. Please join us, follow, and share. Subscribe to our newsletter bringing you regular updates, resources, and everything in between!

Copyright © 2024 Selah Ministries.
Address: Addis Ababa, Ethiopia 
Emailinfo@selahethiopia.org