የማቴዎስ ፩ ሴቶች
በአይሁድ የዘር ሐረግ ውስጥ የሴቶችን ስም ማየት የተለመደ ነገር አይደለም፣ ብዙውን ጊዜ የዘር ሐረጎች በአባቶች በኩል ነው የሚቆጠሩትት፡፡ ታዲያ አይሁዳዊው ማቴዎስ ወንጌሉን ሲፅፍ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የዘር ሐረግ ውስጥ አምስት የማይመስሉ ሴቶችን እንዲጨምር ምን አነሳሳው? ለምን? እንዴት? ብለን እንድንጠይቅ ያረገናል። መልሱንምለማግኘት የእነዚህን ሴቶች ማንነት እና ህይወታቸውን፣ እንዲሁም በወንጌል ውስጥ ስላላቸው ሚና ስናጠና አብረውን ይጓዙ!
It's not common to see women's names in Jewish lineages. But Matthew, a stickler for rules, insisted on adding five unlikely women to the lineage of our Lord Jesus Christ. Why?
Join us as we explore these women, their lives, and its significance to the Gospel!
የማቴዎስ ፩ ሴቶች ጥናት ማጠቃለያ | Concluding Our Study on the Women of Matthew 1
We have learned so much from our studies on the women of Matthew 1. Here's Fitsum sharing what has been the deepest takeaway for us, and invites all of you into a deeper, more meaningful relationship with Christ. In the comments, share with us what has been the most meaningful takeaway from the studies!