![Image](/images/2021/02/12/webpreview.jpg)
የአዲሱ ኪዳን ልጆች እንደመሆናችን መጠን ኃጢአት ስንሠራ ከእግዚአብሔር ምሕረት እናገኛለን፡፡ ግን የኃጢአታችን ውጤቶችስ? የኃጢአታችን መዘዙስ? በመጀመሪያ ለመሆኑ ኃጢአትን እንዴት እንከላከላለን? የቤርሳቤህን ሕይወት በጥልቀት ስንመለከት እነዚህ ሁሉ ልንታገላቸው የሚገቡ ጥያቄዎች ናቸው፡፡ እሷ ዳዊትን ያሳሳተች ነች ወይስ ተጠቂ ነበረች? በዚህ አስገራሚ ታሪክ ውስጥ የጌታን ርህራሄ እና የጸጋውን ሀይል አብረን እንይ። በዚህ ጥናት ውስጥ ጠለቅ ብለው እንዲሄዱ የሚያግዝዎ የጥናት መመሪያ አዘጋጅተናል።
As children of the new covenant, we have mercy with God when we sin. But what about the consequences of sin? How do we prevent sin in the first place? These are all questions we battle with as we take a closer look at Bathsheba's life. Was she a vixen or a victim? Let's together learn the mercies of the Lord, and the grace of His power through this astonishing story. We have prepared a study guide to help you go deeper in this study