
የትዕማር ታሪክ ተስፋ አስቆራጭ በሆኑ ነገሮች የተሞላ፣ ነገሮችን በራሷ ሀይል የምታስኬድበት ታሪክ ነው። ሁላችንም በሕይወታችን እንደዚህ አይነት ታሪኮች አሉን፡፡ በዚህ ጥናት (እና በሴላ ጥበብ የመጀመሪያ ክፍለ ጊዜ) የትዕማርን ታሪክ እንመረምራለን፤ ታሪኳን ያዳነ፣ ያወጀ እና ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ተመሳሳይ የዘር ግንድ ውስጥ ያካተተ የአምላካችንን እጅ እናያለን፡፡
Tamar's story is one of desperation and taking matters into her own hands... We all have those stories, don't we? In this study (and our first episode of Selah Tibeb), we explore Tamar's story, looking for the hands of our God who redeemed her story and put her in the same lineage as our Lord Jesus Christ.