ሴላ ጥበብ
የእግዚአብሔር ሕግ ፍጹም ነው፤ ነፍስንም መልሶ ያለመልማል፤
የእግዚአብሔር ሥርዐት የታመነ ነው፤ አላዋቂውን ጥበበኛ ያደርጋል።
መዝሙር 19:7
የእግዚአብሔርን ቃል ማጥናት ከጌታ ጋር በአንድነት ለመራመድ እና ለመንፈሳዊ እድገታችን ዋናው ቁልፉ ነው፡፡ የእግዚአብሔር ቃል ውበት ተጠቅሶ ባያልቅም፣ ከእነዚህ አንዱ አዳዲስ እውነትን በየእለቱ የማሳየት ችሎታው ነው፡፡ እኛ ክርስቲያኖች እነዚህን እውነቶች በመካከላችን እና ከሌሎች ጋር ማካፈላችን ደስታችን ሊሆን ይገባል፡፡ ሴላ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮችን፣ የጊዜ ቅደም ተከተልን የተከተሉ ጥናቶችን፣ በዐርዕስት ላይ የተመሰረቱ ጥናቶችን፣ እና የመሳሰሉትን ያገናዘቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶችን ይዞላቹ መጥቷል፡፡ ይህንን የእውነት ጉዞ ከእኛ ጋር እንድትጓዙ እና እግዚአብሔር በቃሉ የገለጣችሁን ከእኛ ጋር እንድትካፈሉ በደስታ እንጋብዛችኋለን፡፡
Studying the Word of God is central to our walk with the Lord and our spiritual growth. The beauty of God's Word is its ability to display new truths every time; and it is our joy as Christians to share those truths among ourselves and with others. Selah presents Bible studies that follow characters, chronological timelines, topical studies, and more. We welcome you to follow this journey of truth with us and share with us what God has revealed to you in His Word.