መጽሐፍ ቅዱስ ልባችንን እና አእምሯችንን እንድንጠብቅ ደጋግሞ ይነግረናል፡፡ ለዚያም አንድ ምክንያት አለው፤ ምክንያቱም ወደ አእምሯችን እና ወደ ልባችን የምናስገባው በሕይወታችን አኗኗር ስለሚገለጥ ነው፡፡ ይህ ማለት ወደ ሀሳባችን፣ ወደ ጊዜአችን የምናስገባቸውን ነገሮች በጣም መጠንቀቅ አለብን ማለት ነው፡፡
The Bible repeatedly tells us to guard our hearts and our minds. There is a reason for that: because what we let into our minds and our hearts will manifest in the way we live. This means we have to be very careful about what we consume. Wongel is here to tell us a little bit about that.