መጽናት መልካም እና ክርስቲያናዊ እሴት መሆኑን ሁላችንም እናውቃለን። ግን እንዴት ነው የምንጸናው? በጽናት ስንጠብቅ እንዴት ልንኖር፣ ልንሰራ እና ከሌሎች እና ከእግዚአብሔር እንዴት ልንሆን ይገባናል? እነዚህ ሁሉ በዚህች አጭር ቪዲዮ ከሃና ጋር፡፡
We all know to persevere is a good and Christian value. But how do you persevere? How are we supposed to live, act, and relate as we persevere? All these in this short video with Hanna.