እኛ ሰዎች እንደምናስበው ነው እግዚአብሔር የሚያስበው የሚለው ሐሳብ እጅግ የተሳሳተ ነው፡፡ ከኢዮብ መጽሐፍ ይልቅ ይህንን በግልጽ የሚገልጥልን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል የለም፡፡ የኢዮብ ታሪክ አንድ ሲደመር አንድ ለእኛ ሁለት ቢሆንም ለሰማይና ለምድር አምላክ ፈጽሞ የተለየ ሊሆን እንደሚችል ያስተምረናል፡፡
The assumption that God thinks and reasons as we humans do is a flawed assumption. Nowhere is that more clearly displayed than in the book of Job. Job's story teaches us that one plus one may be two to us, but it may be infinitely different to the God of heaven and earth.