ደስታ ወይም ሀሴት ትእዛዝ ብቻ ሳይሆን በውስጣችን የሚሰራው የመንፈስ ፍሬም ነው። ነገር ግን የእለት ከእለት ህይወት ሀሴትን የራቀ እና የማይደረስ ሊያስመስለው ይችላል። ታዲያ ለአንድ ክርስቲያን ያለው ተስፋ ምንድን ነው? ደስታ የት ይገኛል? ዛሬ ከሩሐማ ጋር
Joy is not just a command, but it is also the very fruit of the Spirit at work in us. But day-to-day life can make joy feel far off and inaccessible. So what's the hope for a Christian? Where is joy to be found?