ከጌታ ጋር በምናደርገው ጉዞ የትም ብንሆን (ወይም ከእርሱ ጋር ጨርሶ ባንሄድም)፣ የእርሱ ፈቃድ ለሕይወታችን ወይም ለከፊሉ ምን እንደሆነ የምንጠይቅበት ጊዜ ይመጣል። የሚያስደንቅ ቢመስልም፣ እግዚአብሔር ስለ ህይወታችን ስላለው ፈቃዱ ሚስጥራዊ አይደለም፣ ወይም የእንቆቅልሹን ፍቺ ከእኛ መደበቅ አያስደስተውም። ዛሬ ሩሃማ የጌታን ፈቃድ ለማወቅ ምን እንደሚያስፈልግ ታካፍለናለች።
Regardless of where we are in our walk with the Lord (or even if we're not walking with Him at all), there comes a time when we wonder what His will is for our lives or some part of it. This may surprise us but, God is not very secretive about His will for our lives, nor does He enjoy hiding pieces of the puzzle from us. Today Ruhama shares with us what it takes to know the will of the Lord.