በዛሬው አጭር አሰላስሎት፣ አዲስህይወት ስለ ትጋት ታወራናለች። ለጌታ ያለንን ትጋት ምን ያህል ጊዜ እናስበዋለን? እና ለትጋት ጸጋን እንዲሰጠን ወደ ጌታ ምን ያህል ጊዜ እንቀርባለን?
In today's short reflection, Addishiwot talks about diligence. How often do we consider our diligence for the Lord? And how often do we draw to the Lord Himself to give us the grace for diligence?