በዛሬው የአሰላስሎት ፕሮግራማችን ምህረት አንድ ጥያቄ ታቀርብልናለች፤ ስጦታው ወይስ ሰጪው? ከአባታችን መልካም ስጦታዎች አልፈን የአምላካችንን ፊት እንድንፈልግ ታነሳሳናለች።
In today's Selah Reflection, Mihret asks us a question: the gift or the Giver? She implores us to look beyond the generous hand of our Father and to seek His face.