ዛሬ ሐና ስለ ዕድሜ መጨመር የተለየ ሐሳብ ይዛልን መጥታለች። ብዙዎቻችን የሚያደናግጥ ሊሆን ሲችል እሷ ደግሞ ለምን የዕድሜ መካበት መልካም ዜና እንደሆነ ታወራናለች።
Hanna brings an interesting perspective to aging today. Though birthday and aging may make many of us nervous, she is here to tell us why it's all good news. Stay with us.