ጳውሎስ ከኢየሱስ ፍቅር ማንም እና ምንም እንደማይለየን ሲነግረን በእኛ እምነተ ሙሉነት ወይም እኛ ለኢየሱስ ባለን ፍቅር ላይ ተማምኖ አይደለም። የዚህን ጥቅስ ሐሳብ ሩት በዚህ አጭር አሰላስሎት ታወራናለች።
When Paul tells us that there is nothing or no one that can separate us from the love of Christ, he was not counting on our faith or our love for Christ. Paul was counting on the unchanging nature of the love of Christ for us. Ruth shares this with us in her short reflection.