ሴላ አሰላስሎት

የማቴዎስ ፩ ሴቶች • Women of Matthew 1 | Fitsum Redwan | አሰላስሎት ፲፯

የእግዚአብሔርን ቃል አብረን የምናጠናበት አዲስ ተከታታይ ዝግጅት እዚህ በሴላ ልንጀምር ስለሆነ እጅግ ደስ ብሎናል።  በዚህ ሳምንት የሚጀምረው ተከታታይ የጥናት ዝግጅት፣ የተለያዩ መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገራቸውን ሰዎች እና ሕይወታቸውን እናጠናለን፣ ቅደም ተከተላዊ ጥናት እናካሂዳለን፣ በመጽሐፍ ወይም ደግሞ በቃል ላይየተወሰኑ ጥናቶችን እንሸፍናል፡፡ የመጀመሪያው ጥናት በማቴዎስ 1 ላይ በሚጠቀሱት ሴቶች ላይ ይሆናል፤ ማቴዎስ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ  የዘር ሐረግ ሲዘግብ፣ አምስት ሴቶችን ያለ ወጉ አካቷል፡፡ በሚቀጥሉት አምስት ሳምንታት ስለእነዚህ ሴቶች ሕይወት፣ በወንጌል ውስጥ ስላላቸው ሚና እና ይህ ሁሉ ለእኛ ዛሬ ምን ማለት እንደ ሆነ እንነጋገራለን፡፡ በእውነት ጓጉተናል! እዚሁ በሴላ ለመጀመሪያው ጥናት በዚህ አርብ እኛን ይቀላቀሉ!  

We are so excited to begin a new series here at Selah where we study the Word of God together! The series, which will be launched this week, will cover topical, character, chronological, book, and word studies. The first study will be on the women mentioned in Matthew 1 as Matthew documents the lineage of our Lord, Jesus Christ. We will talk about these women's lives, their roles in the Gospel, and what all of this means to us today. We are truly excited! Join us this Friday for the first study right here in Selah!    

white-200.png

Serving Ethiopian women by encouraging and exemplifying vulnerable, thought-provoking conversations around the Gospel of Jesus Christ, the mission of the
Church, and the life of a Christian.

Address
:
Golagul Tower
Addis Ababa, Ethiopia

Emailinfo@selahethiopia.org
selahforethiopia@gmail.com

Follow Us

Subscribe to emails from Selah

We have officially launched our website and all our social media platforms. Please join us, follow, and share. Subscribe to our newsletter bringing you regular updates, resources, and everything in between!

Address: Addis Ababa, Ethiopia 
Emailinfo@selahethiopia.org