እንዴት የሞላ እና አጥጋቢ ህይወት መኖር እንደምንችል በብዙ መልኩ ሰምተን ሊሆን ይችላል። መጽሐፍ ቅዱስ ግን እኛን ማዕከላዊ ያላደረገ የአኗኗር ዘይቤ የአጥጋቢ ህይወት ዋና ንጥረ ነገር እንደሆነ ይነግረናል።
We hear about the answers to a full and satisfying life from many different sources. However, the Bible has a counter-intuitive approach to satisfaction: giving.