የምንኖረው ቀጣዩን ምርጥ ነገር ማሳደድ እንደ በጎነት በሚቆጠርበት ዓለም ውስጥ ነው። ምንም እንኳን የእግዚአብሔር ቃል ትጉ እና ታታሪ እንድንሆን ቢያበረታታም ስለ እርካታ እና ባለንበት ቦታ አመስጋኝ መሆንን በተመለከተ ብዙ ይናገራል። በዚህ ዙሪያ ሩት ሃሳቧን ታካፍለናለች።
We live in a world where chasing the next best thing is considered a virtue. Although the Word of God encourages us to be diligent and hard workers, it also says a lot about contentment and about having gratitude exactly where we are. Ruth shares with us here thoughts on this.