ከመከራ አስተምህሮ ጋር ራሳቸውን ለማስታረቅ የሚታገሉ ብዙዎች አሉ። ሆኖም ፣ የእግዚአብሔር ቃል በጉዳዩ ላይ አንድ እና እውነት ሆኖ ይኖራል፣ መከራ የተረጋገጠ መሆኑን እና በመከራም ውስጥ ደስ ሊለን እንደሚገባ ይነግረናል። ሩሐማ ዛሬ ስለዚህ ጉዳይ ትንሽ ትነግረናለች።
There are many who struggle to reconcile themselves with the doctrine of suffering. However, the Word of God remains the same and true: it tells us suffering is guaranteed, and that through it we should rejoice. Ruhama will tell us a little bit about this today.