ክርስቶስን መምሰል በቀላሉ እውነተኛ ክርስትና ነው። ሁሉን ቻይ ከሆነው ከእግዚአብሔር ጋር እውነተኛ፣ አስፈላጊ እና ተግባራዊ ግንኙነት ነው። እግዚአብሔርን ማየት እና እሱን የሕይወት ብቸኛ ሀብት ማድረግ ነው። እግዚአብሔርን መፍራት እና ማክበር ነው። ታዲያ ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ “ራስህን ለእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት ራስህን አሠልጥን” ሲል ምን ማለቱ ነበር? ዛሬ ከዶ/ር ሰብለወንጌል ጋር።
Godliness is quite simply genuine Christianity. It is a real, vital, and practical relationship with God Almighty. It is beholding God and making Him the treasure of your life. Having reverence and fear of God. So what did Paul mean when he wrote to Timothy, "Train yourself for Godliness?" Today, with the wonderful Dr. Seble.