ወንጌል በሕይወታችን ውስጥ ያሉትን ነገሮች ሁሉ በምንይዝበት መንገድ ላይ ተጽዕኖ ማሳደር አለበት፣ እሱ ደግሞ ገንዘብን ያጠቃልላል። ትንሽም ይኑረን ብዙ፣ ገንዘባችንን የምናስተዳድርበት መንገድ እግዚአብሔርን የማስክበር ኃይል አለው። ከሩት ጋር እንዴት ይህ እንደሆነ እነሆ።
The Gospel should influence the way we deal with everything in our life, and this includes our money. Whether we have little of it or much of it, the way we manage our money has the power to glorify God. Here's how with Ruth.