አፋችን ምን ይሞላዋል? ለእግዚአብሔር ምስጋናችን እና ውዳሴያችን ከየት ነው የሚመጣው? በተለይ ምስጋና ሩቅ እና ከባድ ሆኖ ሲሰማን እግዚአብሔርን ማመስገን እንዴት እናስታውሳለን? ምስጋና ልባችን ወደ እግዚአብሔር እንዴት እንደተቃኘ ብዙ ሊናገር ይችላል። ዛሬ ከሐና ጋር!
What fills our mouths? Where do our praise and thanks to God come from? How do you remember to thank God especially when thanksgiving feels far-off and difficult? Gratitude can say a lot about where our heart is towards God.