ወንጌል የክርስቲያን እምነት መሠረት ነው፡፡ ግን ወንጌል ምንድን ነው? በዚህ ቪዲዮ ውስጥ መሰረታዊ በሆነ ሥነ-መለኮታዊ ዝርዝር የወንጌልን ምንነት እና እውነት ልምድ ላላቸው አማኞች እንዲሁም ለጀማሪዎች እናካፍላለን።
The Gospel is the foundation of the Christian faith. But what is the Gospel? In this video, in basic theological detail, we cover the truth about the Gospel for those seasoned believers or those just starting out in the faith.