ለእግዚአብሔር ቃል ካለ የፍላጎት እጦት የተነሳ በዝምታ እና በብቸኝነት የሚሰቃዩ ብዙዎች ናቸው። ይህ በክርስቲያን ሕይወት ውስጥ በተለያዩ ምክንያቶች ይከሰታል፣ ግን እኛ ልንታገሰው ወይም ሲያልፍ ያልፋል ልንለው የሚገባ ጉዳይ አይደለም። በዛሬው ቪዲዮ ውስጥ ከዚህ የእግዚአብሔር ቃል ፍላጎት ማጣት ቀስ በቀስ እንዴት እንደምንነሳ እና በቃሉ እንደገና በእርሱ ፊት የመገኘትን ጣፋጭነት የምንጎበኝበትን ተስፋ እናያለን።
From the crippling lack of desire for the Word of God, there are many who suffer in silence and solitude. This happens for various reasons in a Christian's life, but it is not a matter we should deal with leniently. In today's video, we talk about how we can slowly rise from this lack of desire for the Word of God and hopefully experience the sweetness of being in His presence through His Word again.