እኛ ሴላዎች ተልእኳችን የሴቶችን የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት መጨመር ነው፡፡ እናንተን እህቶቻችንን ለማገልገል እግዚአብሔር ስለጠራን፣ ስላዘጋጀን ትልቅ ክብር እና ደስታ ይሰማናል። በዚህ ጉዞ ደግሞ የምንስቅበትን፣ የምንደሰትበትን እድል ስለሰጠን እሱ ይመስገን። እናንተም እስቲ ትንሽ አብራችሁን ሳቁ!
It has been a wonderful year! Here at Selah, our mission is to increase the Biblical literacy of women. We are truly honored to be serving you. We are grateful God gave us these moments of joy and laughter; and we invite you to laugh with us!