ብዙ ክርስቲያኖች ቁጣን እንዴት ማየት እንዳለባቸው ግራ ይጋባሉ፡፡ መጥፎ ነገር ነው? ይህን ያህል መጥፎ ከሆነ ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እግዚአብሔር የተቆጣባቸውን አጋጣሚዎች እንዴት እናያለን? ጥሩ ነገር ነውን? እንግዲያው፣ መጽሐፍ ቅዱስ ቁጣችን እንድንገድበው ጥብቅ ማስጠንቀቂያዎች ያሉት እንዴት ነው? ለዚህ ርዕስ ሰፋ ያለ መግቢያ እንዲሆን አድርጋ የስነ-ልቦና ጤና ባለሙያ የሆነችው ናርዶስ ማሞ በእነዚህ አንዳንድ ጥያቄዎች ላይ ሃሳቦቿን ታካፍለናለች ፡፡
Many Christians don't quite know how to deal with anger. Is it a bad thing? If it's so bad, then how come we see instances in the Bible where God is angry. Is it a good thing? Then, how come the Bible has stern warnings about not letting our anger fester? As a broad introduction to this topic, therapist Nardos Mamo will be sharing some of her thoughts with us on some of these questions.