የማንነት ፅንሰ-ሀሳብ በፈላስፎች፣ በታላላቅ ምሁራን እንዲሁም በስነ-መለኮት ምሁራን ዘንድ በስፋት ሲወሳ የቆየ ነው፡፡ በሴላ የሴቶች ኮንፍረንስ ወቅት ዮዲት መጽሐፍ ቅዱሳዊውን የማንነት ዐውድ የመረዳት ጉዞ ላይ ወስዳን ነበር፡፡ ይህ ዓይንን የሚከፍት ንግግር ሚያዝያ 9 ቀን 2021 በተካሄደው የሴላ የሴቶች ኮንፍረንስ ላይ የቀረበ ነበር።
The concept of identity is one that's discussed widely among philosophers, great thinkers, and theologians. During our conference, Yodit took us on a journey of understanding the Biblical context of identity. This eye-opening talk was shared during our Selah Women's Conference on April 17th, 2021.