"በክርስቶስ ያለን ማንነት" በሚል ፅንሰ ሐሳብ ባዘጋጀነው የሴቶች ኮንፍረንስ ላይ ከሴላ መስራች ዳያና ዮሐንስ ስለ ሚኒስትሪው ሰምተን ነበር። ዳያና ስለ ሴቶች ሚኒስትሪ አስፈላጊነት እንዲሁም ስለ ጥቅሙ ታካፍለናለች።
On our conference titled "Our Identity in Christ", Selah's co-founder, Diana Yohannes, told us a bit about the ministry. She also shared her thoughts on the women's ministry and it's many benefits to the body of Christ.