መሰረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ዘዴዎች ብለን ጠቅለል ያሉ የግል ጥናት ዘዴዎችን ይዘንላቹ ቀርበን ነበር። ዛሬ ደግሞ ለግል እና ለቡድን ጥናት የሚሆን ታዋቂ ዘዴ ይዘንላቹ መጥተናል። አስተያየታችሁንና ጥያቄዎቻችሁን ለግሱን፤ ወደፊት የሚወጡ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ማድረግ አይዘንጉ!
A few days ago, we shared basic tools to help your personal study of the Bible. Today, we bring you a world-renowned method of Bible study that is fit for personal and group Bible study. We look forward to your questions and comments! Don't forget to subscribe to our YouTube channel!
