እንደ አማኞች፣ በአጠቃላይ ስለ ፆታ እና ስለ ወንድ እና ሴት ፆታዎች ብዙ የተሳሳቱ አመለካከቶች ባሉበት ዓለም ውስጥ ለመኖር አንዳንድ ጊዜ ከባድ ሊሆን ይችላል፡፡ ሳራ በዚህ ፈታኝ ሁኔታ ውስጥ እንዴትክርስቶስን አንጸባርቆ መኖር እንደሚቻል ልምዷን ከእኛ ጋር ታካፍለናለች፡፡ መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት በማድረግ እግዚአብሔር እኛን ማን እንደሚለን በሴላ የሴቶች ኮንፍረንስ ወቅት አጋርታናለች፡፡
As believers, it can sometimes be hard to live in a world where there are so many misguided views about gender as a whole and the male and female genders. Sara shares with us her experience with this challenge, and how she manages to navigate this. She shares with us Biblical premise on who God says we are (and aren't).