ትናንሽ ኃጢአቶችን በምንመረምርበት በዚህ የሴላ ፖድካስት የመጀመሪያ ሲዝን ላይ ሌላ ክፍል ይዘን መጥተናል — ዛሬ ደግሞ ትንሽ ስለሚመስለው ስለ ማጉረምረም ከግል ሕይወታችን እያጣቀስን እናወራለን።
We're back again with another episode on this season's Selah Podcast where we're exploring little sins— and today we're talking about complaining and its role in our personal lives.