የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለሕይወታችን ማወቃችን ወይም መኖራችን አስፈላጊ ነውን? ከሆነስ እንዴት እናውቀዋለን? እንዴት ነው የምንኖረው? እነዚህን እና ሌሎችም ጥያቄዎች በዛሬ ሴላ ሲስተርስ ዝግጅት!
Is it important that we know or live the will of God for our lives? If so, how do we know it? How do we live it? We wrestle with these and other questions in today's Selah Sisters episode.