አማኞች ሆንም አልሆንንም፣ ከምንናገራቸው ነገሮች የሚመነጭ ትልቅ ተጽኖ እንዳለ ማስተዋል አይከብድም፡፡ የእግዚአብሔር ቃል እንዲሁ ስለ ምላስ ኃይል ብዙ ይናገራል፣ እናም በጥበብ እንድንጠቀምበት ያዘናል። በክርስቲያኖች የዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ይህ ምን ማለት ነው?
Whether we are believers or not, we know there is great influence that comes from the things we say. The Word of God also affirms the power of the tongue, and instructs us to use it wisely. What does that mean in the day to day life of Christians?