በዚህች አለም ውስጥ ከህይወት ከፍታ አውርደው የተለያዩ አካላዊ፣ ስነልቦናዊ እና መንፈሳዊ ፈተናዎች ውስጥ የሚከቱን መከራዎች በክርስቲያን መንገድ አይቀሬ እንደሆኑ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል። የዛሬ ጨዋታችን በዚህ ከባድ ጉዳይ ላይ ያጠነጥናል። አብራችሁን ቆዩ።
The Bible tells us the walk of a Christian on this earth will be riddled with suffering. The turns of this life are bound to make us suffer physically, emotionally, or spiritually (or a combination thereof). Today's discussion, though hard, is all about suffering. Stay with us.