ባለፈው ሳምንት በሴላ ሲስተርስ ክፍለጊዜ ላይ፣ እንደ እየሱስ ክርስቶስ አምባሳደሮች በሶሻል ሚዲያ ላይ ያለን እንቅስቃሴ ምን መምሰል እንዳለበት አውርተን ነበር። በክፍል ሁለት ደግሞ የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀማችን እንዴት እና መቼ መገምገም እንዳለብን እንዲሁም የዛሬይቱ ቤተክርስቲያን ሶሻል ሚዲያን እንዴት መጠቀም እንደምትችል እናወራለን። አብራችሁን እንደምትቆዩ ተስፋ እናደርጋለን። የእግዚአብሔር ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን።
In Part 2 of our discussion on social media, we talk about when and how a Christian should reassess their social media consumption. We also talk about potential ways today's local church can utilize the digital space for its mission. We hope you enjoy it! Peace be with you.