በዚህ የሴላ ሲስተርስ ክፍለጊዜ ላይ፣ በማህበራዊ ሚዲያዎች በወንጌላዊ ክርስትና ሕይወት ውስጥ የሚጫወተውን ሚና እንነጋገራለን፣ በተላይም ደግሞ በክርስቲያን ሴቶች ሕይወት ውስጥ ያለውን ልዩ ተጽዕኖ እናያለን፡፡ ጨዋታውን ለመከተል እንዲቀል ሲባል ይህ ርዕስ ባለ ሁለት ክፍል ቪዲዮ ሆኖ ይለጠፋል፡፡ ተባረኩ እና ሰብስክራይብ ያርጉ! ሌሎች የሴላ ሲስተርስ ቪዲዮዎችን እዚህ ያገኛሉ.
On this episode of Selah Sisters, we discuss the role of social media in the life of evangelical Christians, and it's specific impact in the life of Christian women. For ease of viewing, this topic will be discussed as a two-part video. Enjoy and subscribe! You can catch previous episodes of Selah Sisters here.