በዕለት ተዕለት ሕይወትሽ ውስጥ ትዕግስተኛ ለመሆን ትታገያለሽ? ወይስ እየፈተኑሽ ያሉት በሕይወት ውስጥ የምትጠብቂያቸው ትልልቅ ነገሮች ናቸው? ያም ሆነ ይህ፣ እነዚህን እና ሌሎችንም እንዲሁም በጌታ ውስጥ እራሳችንን እንዴት ማጠንከር እንደምንችል ዛሬ እንወያያለን።
Do you struggle to have patience in your daily life? Or is it the big things that you're waiting for that are really testing you? Either way, we discuss all these and more, and how we can strengthen ourselves in the Lord.