በዚህ የሴላ ሲስተርስ ክፍለጊዜ ስለ ልከኝነት እና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትርጉሙ እናወራለን። እንዲሁም ክርስቲያን ሴቶች በዕለት ተዕለት ኑሯቸው ውስጥ ልከኝነት ምን ማለት እንደሆነ እንነጋገራለን፡፡ አብራችሁን እንደምትቆዩ ተስፋ እናረገለን። ሁሉንም የወደፊት ቪዲዮዎች ከሴላ ለማግኘት ሰብስክራይብ ማረግዎ ያረጋግጡ።
In this episode of Selah Sisters, we discuss the Biblical meaning of modesty and what it means to Ethiopian Christian women as they live out their day to day life. Make sure you subscribe to catch all future episodes and other useful resources from Selah.