አማኞች ወንጌልን ለመስበክ እና ከማያምኑ ጋር ምርታማ ግንኙነቶችን ለማፍራት የሚረዱ መሳሪያዎችን መታጠቅ አለባቸው፡፡ ነገር ግን የማያምኑት ለእኛ እጅግ ቅርብ ሲሆኑ፣ ከመቅረብም አልፈው ቤተሰቦቻችን ሲሆኑ ነገሩ ትንሽ ውስብስብ ይሆናል፡፡ ዛሬ፣ ከማያምኑ ጋር አብሮ የመኖርን የተለያዩ ሁኔቶች እና በዚህ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንኳን እግዚአብሔርን እንዴት ማክበር (እና ማስከበር) እንደሚቻል በአጭሩ እንነካካለን፡፡
Believers need to be equipped with tools that will help them to evangelize and socialize with unbelievers. But this becomes slightly complicated when the unbelievers are those who are closest to us... our family! Today, we briefly touch on the different dynamics of living with unbelievers and how to glorify God even through this possibly difficult situation.