ከሌሎች ሴቶች ጋር ስላለሽ ጓደኝነት አስበሽ ታውቂያለሽ? እነዚህ ጓደኝነቶች ባሕርይሽን እና ክርስትናሽን እንዴት እንደሚገነቡ በእውነት መርምረሻል? በዚህ ውይይት ውስጥ እነዚህን አርእስቶች አውጥተን በክርስቲያናዊ አካሄዳችን ውስጥ የጓደኝነትን ሚና እና ዓላማ እንወያይበታለን፡፡ ሌሎች የሴላ ሲስተርስ ቪዲዮዎችን ለማየት ሰብስክራይብ ያርጉ!
Have you ever thought about your friendships with other women? Have you really examined how these friendships are building your character and your Christianity? In this conversation, we uncover these topics and discuss the role and purpose of friendships in our Christian walk. Enjoy and subscribe!