ብዙዎቻችን ወደ ስራ ገበታችን በአካል እየተመለስን ነው። ካለው ነባራዊ ሁኔታ ጋር ስናስተውል ብሎም መጽሐፍ ቅዱስ ከሚነግረን እውነታ የምናየው አለም ወንጌል እንደሚያስፈልጋት ነው። ታዲያ በስራ ቦታ እንዴት ነው የወንጌል አገልጋይ መሆን የሚቻለው? ዛሬ በሴላ!
Most of us are physically returning to our place of work. When we look both to state of the world and also to the truth of the Bible, we know the world needs the Good News. How do we bring the Gospel to our workplaces? Today on Selah!