በዚህ የሴላ ሲስተርስ ጨዋታ ስለ የፍቅር ትውውቅ ጊዜ እና ክርስቲያኖች ከወጣት አማኞች እንሰማለን። ይህ የትውውቅ ጊዜ ትርጉሙ እና ጥቅሙ፣ መደረግ ያለባቸው እና የሌለባቸው ነገሮች እንዲሁም በዚህ ጊዜ ሴቶች ማስተዋል አለባቸው ብለው የሚሉትን እንሰማለን። አብራችሁን እንደምትቆዩ ተስፋ እናረገለን።
In this episode of Selah Sisters, we will be hearing about dating from young Christians. The discussion covers the meaning and purpose of dating, the do’s and dont’s, as well as things Christian ladies should look out for when dating— all from the perspective of young, God-fearing ladies.