ውብርስት ከራሷ ተሞክሮ ተነስታ ስለ እግዚአብሔር ፈቃድ፣ እሱን እንዴት ማወቅ እንደሚቻል እና ምን አይነት የክርስቲያን ልምምዶች የጌታን ፈቃድ ለማወቅ እንደሚረዱን ትነግረናለች። አብራችሁን ቆዩ።
From her own experience, Wubrest shares how to know the will of God and what Christian practices help us tune our ear to His voice. Stay with us.