እንደ ክርስቲያኖች ስንኖር፣ የህይወት ትርጉም እና አላማ በየእዕለቱ ሊፈተሽ ይገባል። ለምን ብንል፣ ያልተፈተሸ አላማ ዘላለማዊ ዋጋ ስለሚያስከፍል ነው። ናዖሚ በ 1 ቆሮንቶስ 9 ላይ ተመስርታ ይህን መልዕክት ይዛልን መታለች።
Checking our motives and end-goal on a regular basis should be routine for a Christian. The lack of this exercise can cost us eternity. Naomi shares her thoughts on this with us.