ፍርሃት፥ ጭንቀትንና አለመረጋጋትን በውስጣችን ከመፍጠር አልፎ ብዙ መዘዞችን ያስከትላል፡፡ ዛሬ በፍርሀት እና በሕይወታችን ላይ በሚያሳድረው ተጽዕኖ ከናኦሚ ጋር በጥልቀት እንሄዳለን፡፡
Fear, aside from causing us anxiety and unrest, has many consequences. Today we dig deep with Naomi on fear and its impact on our lives.