በምንኖርበት በዚህ ዓለም እርካታን መለማመድ ከባድ ነው፡፡ የሚቀጥለውን ነገር እንድናሳድድ ሁሉም ነገር ይነግረናል፡፡ እግዚአብሔር ግን በእርሱ ብቻ እርካታ እንድናገኝ ይነግረናል፡፡ ገናዬ በዛሬው የሴላ ፎከስ ዝግጅት ላይ ስለዚህ ጉዳይ የበለጠ ታወራናለች፡፡
In this world we live in, it is hard to practice contentment. Everything tells us to chase the next thing. But God tells us to find contentment only in Him. Genaye tells us more about this in today's Selah Focus.