ሰዎችን ማጽናናት ክርስቲያናዊ ሐላፊነታችን ነው። ሆኖም ግን መጽሐፍ ቅዱስ እንዴት ማጽናናት እንዳለብን ይነግረናል? ገናዬ በዚህ የ3-ደቂቃ ቪዲዮ ታወራናለች።
We know the Bible tells us to comfort those who are suffering or grieving. But what does it say about doing it the right way? We hear from Genaye in this 3-minute video.