ራስን መንከባከብ (self-care) የሚለው ቃል በዛሬው ዓለም ውስጥ ራሱን የቻለ ክስተት ሆኗል፡፡ ቢሊዮኖችን የሚያንቀሳቅሱ ድርጅቶች በራስ እንክብካቤ ስም ለሴቶች ተሃድሶ እና ፈውስን እንደሚሰጡ ቃል ይገባሉ፡፡ አንዲት ክርስቲያን ሴት ስለ ራስ እንክብካቤ ጽንሰ-ሀሳብ እንዴት ማሰብ አለባት? የራስ እንክብካቤን ርዕስ እና እኛ ክርስቲያን ሴቶች እንዴት ልንቀርበው እንደምንችል ዛሬ ይህንን ከጽዮን ጋር እናወራለን፡፡ አብራችሁን ቆዩ።
The term self-care has become a phenomenon in today's world. Industries worth billions targeting usually women with the promise of restoration and healing. How is a Christian woman to view the concept of self-care? Catch this honest chat with Tsion as we uncover the topic of self-care and how us Christian women should approach it.