መባረክ ወይም የበረከት ጽንሰ-ሐሳብ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ 67 ጊዜ ያህል ተጠቅሷል። በክርስቲያኖች መካከል ወይም በማህበራዊ ሚዲያ መግለጫ ጽሑፎች ላይ በብዛት ሲባልም እንሰማዋለን፤ ተባረኩኝ! ተባረኪ! ተባረክ!
ግን #መባረክ ማለት ምን ማለት ነው? እግዚአብሔር ሊባርከን የሚፈልገው እንዴት ነው?The concept of blessing or being blessed is mentioned
nearly 67 times in the Holy Bible. Mentioned even more often is between Christians or on social media captions. But what does it mean to be #blessed? How does God intend to bless us?