በኢየሱስ እና በሳምራዊቷ ሴት መካከል የተደረገው ልውውጥ ጥልቅ እውነቶችን እና ተግሳጾችን ያዘለ ሆኖ፣ ከባህል እና ከልምድ ጋር የሚጻረር መልእክት የያዘ ነው። ዛሬ ስለ ኢየሱስ እና ስለ መንግስቱ ማንነት የበለጠ ለማወቅ ወደዚህ ታሪክ በዮሐንስ 4 ውስጥ በጥልቀት እንሄዳለን። አብራችሁን ቆዩ።
The exchange between Jesus and the Samaritan woman by the well carries deep truths, convictions, and a counter-cultural message. Today we delve deep into this story in John 4 to learn more about Jesus and the nature of His kingdom.